ገዳዎች፦ የሚከተለውን መጣጥፍና ቪዲዮዎች ለአንባቢዎቻቹ ጀባ በሉልኝ። – ተስፋዬ ከበደ — ትግራይ ያቺን ሰአት! ጴጥሮስ ያቺን ሰአት! ትላንት ከፋሺት ጣልያን ጋር ወግነው አገር የሸጡ አሽከሮች፣ ዛሬ የጴጥሮስን (ወይም የመገርሳ በደሳን) አገርና ህዝብ እየገዘገዙት ነው። የትላንቶቹ አገር ከሀዲ አሽከሮች የጴጥሮስን ህዝብ ዛሬ “አሸባሪ” ብለው ፈርጀው እየጨረሱት ነው። ጴጥሮስ/መገርሳ ጉድህን አልሰማህ!
↧